1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዶይቼ ቬለ አማርኛ ሣምንታዊ ዘገባዎችን በሙሉ እዚህ ያዳምጡ

ሐሙስ፣ ጥቅምት 22 2016

ከዶይቼ ቬለ የአማርኛ ቋንቋ አገልግሎት ዕለታዊ የራዲዮ፣ ሣተላይት ወይም የፌስቡክ የቀጥታ ሥርጭት የትኛው ሣምንታዊ ዝግጅት አመለጠዎ? ባሻዎ ሰዓት፣ በፈለጉት ቦታ በስልክዎ አሊያም በኮምፒውተር ሁሉንም ሣምንታዊ መሰናዶዎች ማዳመጥ ይችላሉ። የመረጡትን አሊያም ያመለጠዎትን መሰናዶ ለማድመጥ ማዕቀፎቹን ይጫኑ

https://p.dw.com/p/4YCnN
Symbolbild Afrika Musik Streaming
ምስል Westend61/imagomimages

የዶይቼ ቬለ የአማርቋ ቋንቋ ዕለታዊ ሥርጭት ከራዲዮ በተጨማሪ በሣተላይት እና በፌስቡክ በቀጥታ ይተላለፋል። በዕለታዊው ሥርጭት ዜና፣ የዜና መፅሔት እና ሣምንታዊ መሰናዶዎች ይቀርባሉ። የዶይቼ ቬለ ተከታታዮች በቀጥታ ሥርጭት ያመለጧችሁን ሣምንታዊ መሰናዶዎች በማንኛውም ጊዜ እና ቦታ በስልክ እና በኮምፒውተር ማድመጥ ይችላሉ። በዝርዝር ከቀረቡት ሣምንታዊ መሰናዶዎች በመምረጥ የፈለጉትን ወይም ያመለጠዎትን ያዳምጡ።

ማሕደረ ዜና

ስፖርት

ጤና እና አካባቢ

አውሮጳ እና ጀርመን

ከኤኮኖሚው ዓለም

ሳይንስ እና ህብረተሰብ

ባሕል

የወጣቶች ዓለም

የአድማጮች ማሕደር

ትኩረት በአፍሪቃ

እንወያይ